News የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ግንቦት 21/2008 ውብ ፅዱና አረንጓዴ አዲስ አበባ ለመፍጠር እየተጋ ያለ ነዋሪ'' በሚል መሪ ቃል በመስቀል አደባባይ ንቅናቄ አካሄደ፡፡አቶ ኃይሌ ፍሰሃ የአዲስ አባባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ እንዳሉት የዚህ ንቅናቄ ዋና ዓላማ የአገራችን ዋና ከተማ ፣የአፍሪካ መቀመጫ፣ የተለያዩ የዓለም ተቋማት መዳረሻ እና የቱሪስት ማ ዕከል እየሆነች የመጣችው ከተማችን በፅዳት ፣በውበትና አረንጓዴ ልማት ዙሪያ ህዝቡንና ባለድርሻ... የግንቦት ሃያ 25ኛ ዓመት በዓል በድምቀት በአምባሳደር መናፈሻ ተከበረ ፡፡የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ አመራሮችና ሰራተኞች እና የውበትና መናፈሻ አመራሮችና ሰራተኞች ግንቦት 16/2008 ዓ.ም በአምባሳደር መናፈሻ ̋ በብዝሃነት ላይ የተመሰረተ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ለህዳሲያችን'' በሚል መሪ ቃል የግንቦት ሃያ 25 ዓመት በዓል በድምቀት አከበሩ ፡፡ ... የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት ኤች አይቪ ኤዲስ መከላከል እና መቆጣጠር የስራ ክፍል በሁለት ዙር ፅ/ቤቱ አመራሮችና ሰራተኞች በኤች .አይቪ ኤዲስ መከላከል እና መቆጣጠር ዙሪያ ስልጠና ሰጠ፡፡ቀን 07/08/08 ... የ2008 ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማበቀጣይ ዓርብ ነሐሴ 27/2008 ዓ . ም የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ / ቤት ሁሉም የመስሪያ ቤቱ ሰራተኞች፣የስራ ሂደት መሪዎችና አመራሮች በተገኙበት የበጀት ዓመቱን... የ2008 ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማበቀጣይ ዓርብ ነሐሴ 27/2008 ዓ . ም የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ / ቤት ሁሉም የመስሪያ ቤቱ ሰራተኞች፣የስራ ሂደት መሪዎችና አመራሮች ... የዜና መግለጫየአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት በ6ወር እቅድ የስራ አፈ ፃፀም ውስጥ የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ የስራ ሂደቶች፣ የስራ ክፍሎችና ፈፃሚዎች በቀጣይ ሚያዚያ 05/2008ዓ.ም እውቅና ሊሰጥ ነው ፡፡ እንደሚታወቀው የመስሪያ ቤቱ የግማሽ ዓመት የዕቅድ ስራ አፈፃፀም በየስራ... ቄራዎች ድርጅትየድርጅቱ ዋና ዋና አገልግሎቶች የእርድ አገልግሎትና የስጋ ስርጭት፣ የበግ ስጋ ሽያጭ፣ ለእርድ የሚቀርቡ ከብቶች ቅበላ፣ ሕገወጥ እርድ ቁጥጥር፣ የደንበኞች ምዝገባና ፈቃድ መስጠት፣ መሰረዝ፣ ... ራዕይ፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ራዕይ (vision) አዲስ አበባ ከተማ በ2020 ዓ.ም በማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት አስጣጧ ኑዋሪዎችን በማርካት፣ ፅዱ፣ ውብና አረንጓዴ በማድረግ በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና የአፍሪካ ሞዴል እንድትሆን ማድረግ ነው፡፡ ... ዉበት መፈሻና ዘላቂ ማረፊያ ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲየሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች 1.1. የውበት፣ የመናፈሻና ልማትና አስተዳደር የሥራ ሂደት አገልግሎቶች የመናፈሻ ፕላዛና የክብረ በዓል ቦታዎችን ደረጃውን በጠበቀ ሁኔታ ... ጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲየሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች ከመኖሪያ ቤቶች፣ ከተለያዩ ድርጅቶች፣ ተቀማት እና ከመንገድ ጥርጊያ ላይ በየቀኑ የሚመነጨውን 5853 ሜትር ኪዩብ ደረቅ ቆሻሻ መሰብሰብና መጓጓዝ፣ ከመኖሪያ ቤት በቀን ከሚመነጨው ደረቕ ቆሻሻ ውስጥ 45% ከምንጩ መለየትና ጥቅም ላይ እንዲውል ... የውሃና ፍሳሽ ባለስልጣንየሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች /service provision/:- Ø የመጠጥ ውሃ ምርትን በመጨመር፣ ሽፋኑንና ስርጭቱን በማሳደግ ንፁህ ውሃ ለአዲስ አበባ ... |