Web Content Display Web Content Display
Minimize Maximize

የከተማ ኘላን //የሥራ ሂደት የሚያከናውናቸው ተግባራት

· ማዋቅራዊ ኘላን ማዘጋጀት፣

· የዕድገት ኘላን ማዘጋጀት

· መሰረታዊ ካርታ ማዘጋጀት፣

·   ብሎክ መክፈት፣

· ለከተማ ማስፋፊያ እንዲረዳ የሶሾዮ ኢኮኖሚና ቶፖግራፊ ለቀማን  ያካሂዳል፣

· ጽዳትና ውበት ላይ ከተሞች ከከተማ ኘላን ጋር እንዴት ማስኬድ እንዳለባቸው ለክልሉ ማዘጋጃ ቤቶች ሙያዊ እገዛና ግምገማ የማድረግ ሥራዎችን ያከናውናል፣

·ለከተሞች መሠረታዊ ካርታ በመስራት በሕ/ሰቡ በማስተቸት ለርክክብ የማብቃት ሥራዎች  ያከናውናል፣

· በክልሉ ለሚገኙ ማዘጋጃ ቤቶች አመራር ሥራ አስኪያጆችና ባለሙያዎች በከተማ ልማት ፖሊሲና ስትራቴጂ ለከተማ ኘላን  አዘገጃጀት፣ አፈፃፀም፣ ደንብ፣ መመሪያዎችና፣ ማንዋሎች እንዳሁም በደረቅ ቆሻሻና አረንጓዴ ደንብ፣ መመሪያና ማንዋል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናዎችን ይሰጣል፣

መልካም አስተዳደርና አቅም ግንባታ የሥራ ሂደት

የሚያከናውናቸው ዋና ተግባራት

·   የኘሮጀክት ፋይናንስ አፈፃፀም ክትትል ያደርጋል፣ ድጋፍ ይሰጣል፣

·   በከተማው ዘርፍ ያለውን የሰው ሐብት በማጤን የአቅም ግንባታ ሥራ ይሰራል፣

·   የከተማው ሕዝብ ተሳትፎ ንቅናቄ ይፈጥራል፣ ያሳትፋል፣

·    የማዘጋጃ ቤቶች አገልግሎት እስታተንደርድ ያዘጋጃል፣ ስለተግባራዊነቱም ድጋፍ ይሰጣል፣ እንዲሁም የሥራ ሂደቱን አሰመልክቶ የሚጠየቁ መረጃዎችን ለጠየቀው አካል በጠየቀው መሠረት ምላሽ እየሰጠ ይገኛል፡፡

 

የኮን/ኢንዱስትሪ ልማት ሪጐላቶሪ የሥራ ሂደት የሚያከናውናቸው ተግባራት፣

 

·      ዲዛይንና የስራ ዝርዝር መስራት

·      የጨረታዎችን ዶክመንት ማዘጋጀት፣

·      ከባለሙያ ጋር በመሆን በየሴክተሩ የሚመጡ ጨረታዎችን መክፈት፣

·      የኮንስትራክሽን ፈቃድ መስጠት፣

·      ኘሮጀክቶችን የእንስፔክሽንና ሱፐርቪዥን ሥራ መሥራት፣

 

·      የኮንስትራክሽን ግብአቶችን ወቅታዊ የዋጋ ጥናት ማድረግ፣

·      ኮትራክተሮችን አመታዊ ምዝገባ ማድረግ

·   የኮንትራክተሮችን ግብአቶች በክልሉ ካኘ/ድንጋይ፣አሸዋካል ሳይቶችን ጥናት የማድረግ ሥራዎችን በዋናነት ያከናውናል፣

Pages: 1  2  3