PR.OFFICE@mude.gov.et
+251 115-531688
ክፍት ሰዓቶች: ሰኞ - አርብ, 2:30 - 11:00
የግል ዘርፉን ጨምሮ የሁሉንም ባለድርሻ አካላትን ተሳትፎ በማሳደግ፣ ተቋማዊ የሥርዓታት ለውጥ በማረጋገጥ፤ ሰፊ የሥራ ዕድል መፍጠር፣ ለአገሪቱ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት መፋጠን ወሳኝ የሆኑ መሰረተ-ልማቶችንና ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት ማስፋፋት፤ በፕላን የሚመሩ ለሥራና ኑሮ ምቹ ለአደጋ የማይበገሩ ከተሞችና ተወዳዳሪና ምርታማ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ መገንባት ነው፡፡
ማንኛዉም ጥያቄ ካሎት?