ኃላፊነት እና ተግባራት

 የግል ዘርፉን ጨምሮ የሁሉንም ባለድርሻ አካላትን ተሳትፎ በማሳደግ፣ ተቋማዊ የሥርዓታት ለውጥ በማረጋገጥ፤ ሰፊ የሥራ ዕድል መፍጠር፣ ለአገሪቱ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት መፋጠን ወሳኝ የሆኑ መሰረተ-ልማቶችንና ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት ማስፋፋት፤ በፕላን የሚመሩ ለሥራና ኑሮ ምቹ ለአደጋ የማይበገሩ ከተሞችና ተወዳዳሪና ምርታማ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ መገንባት ነው፡፡