-
-
አመራሮች ከ (1900 - 1910 ዓ.ም)
- ክቡር ቀኛዝማች መኮንን ተወንድበላይ (የሥራ ሚኒስቴር ሚኒስትር)
- ክቡር ደጃዝማች በየነ ይመር (የሥራ ሚኒስቴር ሚኒስትር)
- ክቡር ደጃዝማች መታፈሪያ መልከጻዲቅ (የሥራ ሚኒስቴር ሚኒስትር)
- ክቡር ፊታውራሪ ታፈሰ ሀብተሚካኤል (የሥራ ሚኒስቴር ሚኒስትር)
-
የፋሺስት ኢጣልያ ወረራ ዘመን (ከ 1928 ዓ.ም – 1933 ዓ.ም)
በዚህ ወቅት ሮም በሚገኘው የሥራ ሚኒስቴር ሥር የአቢሲኒያ–አዲስ አበባ ጎቨርነሬት(ቪስሮይ) ማዘጋጃ ቤታዊ ተግባራትን ጨምሮ የከተማ ቦታና ቀረጥ፣ መንገድ፣ ድልድይ፣ ውኃ ዝርጋታ የመሳሰሉትን ተግባራት ይመራ ነበር።
-