ሀገራዊ የመንገድ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ ማጠናቀቅ እንዲቻል ሁሉም ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን መወጣት አለባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30/2017 ዓ.ም፡- (ከ.መ.ል.ሚ) ሀገራዊ የመንገድ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ ማጠናቀቅ እንዲቻል በየደረጃው የሚገኙ ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን መወጣት እንዳለባቸው የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ ክቡር አቶ የትምጌታ አስራት ገለፀዋል፡፡ በዓለም ባንክ፣ በአፍሪካ ልማት ባንክ እና በሌሎች ዓለም አቀፍ

[post-views]
1 2 3 9