
ህዳር 3, 2024
በአራት ረቂቅ አዋጆች ዙሪያ ለከተማ፣ መሠረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ማብራሪያና ገለጻ ተሠጠ
በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በረቂቅ ደረጃ ተዘጋጅተው እንዲፀድቁ ለሚኒስትሮች ም/ቤት እና ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ተልከው ለተጨማሪ እይታ ለከተማ መሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የተመሩ ረቂቅ አዋጆች ለቋሚ ኮሚቴው አባላት ገለፃና ማብራሪያ በመስጠት በጉዳዩ ላይ የጋራ መግባባት ለመፍጠር የተዘጋጀ
[post-views]