ህዳር 20, 2025

በሰመራ ሎጊያ ከተማ ሲካሄድ የቆየው አስረኛው የከተሞች ፎርም በዛሬው ዕለት ተጠናቀቀ

ሠመራ፣ህዳር 10/2018 ዓ.ም (ከመልሚ):- ከህዳር 6 ጀምሮ በሠመራ ሎጊያ ከተማ ሲከናወን የቆየው10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም በዛሬው እለት የኢፌድሪ ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ የአፋር ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት ክቡር ሀጂ አወል አርባ፣ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ

[post-views]
1 2 3 15