ህዳር 20, 2025

ለአራት ተከታታይ ቀናት በአፋር ሰመራ-ሎጊያ ከተማ ሲካሄድ የነበረው 10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ተጠናቀቀ

ሰመራ-ሎጊያ፣ ህዳር 10፣ 2018ዓ.ም (ከ.መ.ል.ሚ) ከህዳር 6 ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው 10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ተጠናቋል፡፡ 10ኛው የኢትዬጵያ ከተሞች ፎረም በዛሬው እለት የኢፌዴሪ ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ የአፋር ክልላዊ መንግስት ፕሬዝደንት ክቡር ሀጂ አወል

[post-views]
1 2 3 4 15