ህዳር 20, 2025
የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሰመራ ገቡ።
ሠመራ፤ ሕዳር 09፣ 2018 ዓ.ም (ከመልሚ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሰመራ ገብተዋል። ምከትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሰመራ 'ሱልጣን አሊሚራህ ሃንፈሬ' አየር ማረፊያም ሲደርሱ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሃጂ አወል አርባ፣ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ
[post-views]