‹‹ኢትዮጵያ ትገነባለች!››በሚል መሪ ቃል ከሚያዚያ 9-12 ቀን 2018 ዓ/ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር የኢትዮጵያ የመሰረተ ልማትና የኮንስትራክሽን ሳምንት የካሄዳል
ሚያዝያ 17 @ 8:00 ኤኤም - ሚያዝያ 20 @ 5:00 ፒኤም

የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ከተለያዩ የመንግስት ተቋማት፣የመንግስት የልማት ድርጅቶች፣የግሉ ዘርፍ ተዋናዮች፣ከባለድርሻ አካላት እና ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር‹‹ኢትዮጵያ ትገነባለች!››በሚል መሪ ቃል ከሚያዚያ 9-12 ቀን 2018 ዓ/ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር የኢትዮጵያ የመሰረተ ልማትና የኮንስትራክሽን ሳምንት የካሄዳል