የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ኢኒሸቲቭ ስትሪንግ ኮሚቴ በስሩ ያቋቋማቸው 6 የስራ ቡድኖች ያቀረቧቸው ሪፖርቶች በጋራ መድረክ ተገመገሙ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 1/2017 ዓ.ም፣ (ከመልሚ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ቁልፍ ችግር በአጭር ጊዜ በመፍታት አዎንታዊ ለውጥ ለማምጣት እንዲያስችል ታስቦ በከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር የተቋቋመውና የተጠሪ ተቋማት አመራሮችንና የኢንዱስትሪውን ተዋናዮች በውስጡ ያቀፈው 9 ዓባላት ያሉት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ስትሪንግ
[post-views]