ከሚያዚያ 9-12 ቀን 2018 ዓ/ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር የኢትዮጵያ የመሰረተ ልማትና የኮንስትራክሽን ሳምንት
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ከተለያዩ የመንግስት ተቋማት፣የመንግስት የልማት ድርጅቶች፣የግሉ ዘርፍ ተዋናዮች፣ከባለድርሻ አካላት እና ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር‹‹ኢትዮጵያ ትገነባለች!››በሚል መሪ ቃል ከሚያዚያ 9-12 ቀን 2018 ዓ/ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር የኢትዮጵያ የመሰረተ ልማትና የኮንስትራክሽን ሳምንት