ታህሳስ 22, 2025

በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለአጠቃላይ አመራሮች እና ሰራተኞች እንደ ሀገር ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶት እየተተገበረ ያለውን የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6 ቀን 2018 ዓ/ም (ከመልሚ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የሁለተኛው ዙር የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም በዝግጅት ምዕራፍ ላይ እንደሆነ ይታወቃል ፡፡ ይህንን ሪፎርም በተለያዩ ኮሚቴዎች ተዋቅሮ ስራ ላይ ያለ እና ከኮሚቴ ውጭ ያሉትን አመራሮች እና ሰራተኞች

[post-views]
1 9 10 11 12 13 78