ሐምሌ 1, 2026
የ2018 በጀት ዓመት የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የሴክተር ጉባኤ ተካሄደ
አርባ ምንጭ፣ ሰኔ 20 ቀን፣ 2018 ዓ.ም (ከመልሚ) የሚኒስትር መስሪያ ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች፣ የሁሉም ክልል የዘርፍ የስራ ኃላፊዎች እና የተጠሪ ተቋማት የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት የ2018 በጀት ዓመት የሴክተር ጉባኤ በአርባምንጭ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በውይይት መድረኩ ላይ የተገኙት የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር
[post-views]