ታህሳስ 22, 2025

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ  ሙስናና ብልሹ አሰራሮችን በመከላከል ከሁሉም የፌደራል ተቋማት 3ኛ ደረጃ በመውጣቱ ዋንጫና የምስክር ወረቀት ተበረከተለት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6 ቀን 2018 ዓ/ም (ከመልሚ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር  ሙስናና ብልሹ አሰራሮችን በመከላከል ከሁሉም የፌደራል ተቋማት 3ኛ ደረጃ በመውጣቱ የዋንጫና የምስክር ወረቀት ሽልማት ተበረከቶለታል፡፡ ሽልማቱን የተረከቡት የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ እንደተናገሩት

[post-views]
1 10 11 12 13 14 78