
የካቲት 27, 2025
በሚኒስትር ደኤታው አቶ የትምጌታ አስራት የተመራው የሱፐርቪዥን ቡድን በዞኑ በተለያዩ የመሰረተ ልማት ስራዎች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል ።
የሱፐርቪዥን ቡድኑን የሚመሩት አቶ የትምጌታ አስራት ሚንስቴር መስሪያቤቱ በሀገር ዓቀፍ ደረጃ በሚገኙ ከተሞች ቡድኑ በማዋቀር የድጋፍና ክትትል ስራ በማከናወን ላይ እንደሚገኝ ገልጸዋል ። እንደ ሀገር በከተሞች ሪፎርም ተደርጐ ከፍተኛ ለውጥ እየተመዘገበ እንደሚገኝ የገለጹት ሚንስትር ደኤታው አቶ የትምጌታ ይህንን አጠናክሮ
[post-views]