ታህሳስ 12, 2025
በመረጃ አስተዳር ሥርዓት ዙሪያ ለከተሞች የምግብ ዋስትናና ሴፍትኔት ባለሙያዎች ተግባራዊ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ
አዳማ፣ ህዳር 16፣ 2018 ዓ፣ም (ከመልሚ) በመረጃ አስተዳር ሥርዓት(MIS) ዙሪያ ለከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔትና ስራ ፕሮጀክት ባለሙያዎች ተግባራዊ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናው ፕሮጀክቱ በሚተገበርባቸው 12ቱ የኢትዮጵያ የክልል ከተሞች እና ሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች በአጠቃላይ በ87 ከተሞች ፕሮጀክቱ ተግባራዊ በሚደረግባቸው፣ በ81
[post-views]