መስከረም 10, 2026

የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል የስምምነት ፊርማ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5/2018 ዓ.ም፣ (ከመልሚ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር የስራ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር እና የትብብር ስምምነት የፊርማ ሥነ-ሥርዓት አካሄደ፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት በሚኒስቴር መ/ቤቱ በኩል የመሬትና ካዳስተር መሪ ስራ አስፈጻሚው አቶ ብዙዓለም አድማሱ በመግቢያቸው

[post-views]
1 2 3 29