ህዳር 6, 2026
በሪልእስቴት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት ያለው የጃፓን ኩባንያ የቅድመ- ኢንቨስትመንት ጥናት ውይይት አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ/ም (ከመልሚ)በሀገራችን የሚስተዋለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመፍታት የተዘረጋውን የቤት ልማት አማራጭ ተጠቅሞ በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ልማት ለመሰማራት ፍላጎት ያለው የጃፓን ኩባንያ በሀገሪቱ ስላለው ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታ ለማረጋገጥና ቅድመ-ጥናት ለማድረግ በማሰብ ወደሀገራችን ገብቷል፡፡
[post-views]