ጥቅምት 30, 2026

የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በማኔጅመንት አካላት ተገመገመአዲስ አበባ፣ ጥቅምት 09/2019 ዓ.ም ፣ (ከመልሚ)

የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴርና የዘርፉ የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር የሪፎርም ስራዎች የ2019 በጀት ዓመት፣ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በማኔጅመንት አካላት ተገመገመ፡፡ የተካሄደውን መድረክ የመሩት የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር፣ ክቡር መሀመድ አብዱራህማን (ኢ/ር) ሲሆኑ የመደበኛ ስራዎች ሪፖርት እና  የመንግስት አገልግሎትና

[post-views]
1 2 3 4 5 … 37