
ህዳር 26, 2024
የመስክ ምልከታ በውቢቷ ሐዋሳ
በመኖሪያ ቤት ግንባታ ዲዛይን ዝግጅትና በኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ላይ ትኩረቱን አድርጎ በደቡብ ክላስተር ለሚገኙ 4 ክልሎች (ሲዳማ፤ ማእከላዊ ኢትዮጵያ፤ ደቡብ ኢትዮጵያ እና ደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ) በሐዋሳ ከተማ በተሰጠ የአቅም ግንባታ የስልጠና መድረክ ላይ ክልሎችም ተሞክሯቸውን አቅርበዋል፡፡ የሐዋሳ ከተማ ካቀረባቸው
[post-views]