‹‹ኢትዮጵያ ትገነባለች!››በሚል መሪ ቃል ከሚያዚያ 9-12 ቀን 2018 ዓ/ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር የኢትዮጵያ የመሰረተ ልማትና የኮንስትራክሽን ሳምንት የካሄዳል

Featured

የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ከተለያዩ የመንግስት ተቋማት፣የመንግስት የልማት ድርጅቶች፣የግሉ ዘርፍ ተዋናዮች፣ከባለድርሻ አካላት እና ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር‹‹ኢትዮጵያ ትገነባለች!››በሚል መሪ ቃል ከሚያዚያ 9-12 ቀን 2018 ዓ/ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር የኢትዮጵያ […]