የግ/ጥ/ቁጥጥር ዋና ስራ ሂደት ዋና ዋና ተግባራት
Ø የፕሮጀክቶችን ግንባታ ጥራት መቆጣጠር
Ø የፕሮጀክቶችን የግንባታ ግብአት ጥራቱ በላቦራቶሪ ይፈተሻል፡፡
Ø የአማካሪ የስራ አፈጻፀም ላይ ክትትል ቁጥጥር ማድረግ
Ø ለተስሩ ስራዎች ስፍር በመውሰድ የክፍያ ሰነድ ይዘጋጃል፡፡
Ø ለፕሮጀክቶች የግንባታ ሪፖርት ማዘጋጀት
Ø ለፕሮጀክቶች የጊዜያዊ ርክክብ ማድረግ
Ø ለፕሮጀክቶች የመጨረሻ ዙር ርክክብ ማድረግ
Ø በላቦራቶሪው የጎደሉ የመፈተሸ ቁሳቁሶችን ማሟላት፡፡