የሰው ሀብት ስራ አመራር ደጋፊ የስራ ሂደት ዋና ዋና ተግባራት

Ø  መረጃ ማሰባሰብ ማደራጀት

Ø  የአደረጃጀት፣ የሰው ሀብት ትመና፣ የስራ ደረጃ ምዘናና ጥቅማ ጥቅሞችን መወሰን

Ø  የሰው ሀብት እቅድ ማዘጋጀትና ማጽደቅ

Ø  የሰው ሀብት ማሟላጽ

Ø  ማትጋትና ዝቅተኛ ውጤት ያመጡትን ሰራተኞች ጉዳይ መወሰን

Ø  የዲሲፕሊን እርምጃ መውሰድ

Ø  የአገልግሎት ማቋረጥ

Ø  ድጋፍ ክትትልና ምክር ለአንድ ምክር /ማብራሪያ

Ø  በአሰራር ስርዓት እና በለውጥ ስራ ጥናትና  ትግበራ ድጋፍ መስጠት

Ø  መረጃ መስጠት