የዲዛይንና ኮንትራት አስተዳደር ዋና ሥራ ሂደት የሚሰጡ አገልግሎቶች
የዲዛይን ዝግጅት
Ø የተለያዩደረጃያላቸውዲዛይኖችበአማካሪዎችእንዲዘጋጁማድረግ ፣
Ø በአማካሪየማይሸፈኑመካከለኛናአነስተኛኘሮጀክቶችየተሟላዲዛይንማዘጋጀት፣
Ø ለኢንቨስትመንትናለመኖሪያቤቶችአገልግሎትየሚውልስታንዳርድኘሮቶታይኘዲዛይንማዘጋጀት፣
Ø ለንግድለኢንቫስትመንትለመንግሥታዊተቋማትመኖሪያአገልግሎትዲዛይንምርምርማጽደቅ፣
የኮንትራት አስተዳደር ሥራ
ü ለኘሮጀክቶችየአማካሪግዥበማከናወንአሸናፊመለየትናውለታማስፈጸም፣
ü የኘሮጀክትመነሻዋጋ (Engineering Estimate) ማዘጋጀትእናየተቋራጮችንደረጃመወሰን፣
ü ለኘሮጀክትግንባታየተቋራጮችግዥበመፈጸምውለታማስፈጸም፣
ü ተጀምረውሳይጠናቀቁየቀሩኘሮጀከቶችግንባታየውለታአስተዳደርተግባርማከናወን፣
ü የአካባቢውየግንባታግብዓትክምችትየሚያሳይየጥናትሠነድማዘጋጀት፣
ü ለኘሮጀክቶችየግንባታቦታርክክብማድረግ፡፡