የልማት ዕቅድ ዝግጅት ክ/ግ/ግ/ደጋፊ የሥራ ሂደት ዋና ዋና ተግባራት

Þ    ልዩ ልዩ የግንባታ አስተዳደር መመሪያዎችና የግንባታ ዕቅድ ክትትልና ግምገማ ማኑዋሎች ማዘጋጀት፣

Þ    የተለያዩ የጥናት ውጤት ሰነዶች ማቅረብ

Þ    የረዥምና የመሀከለኛ ዘመን የኮንስትራክሽን ዘርፍ ልማት ዕቅድ ማዘጋጀት፣

Þ    የባለስልጣን መ/ቤቱን ካፒታል በጀት ማጽደቂያ፣ መደበኛ በጀት ማጽደቂያ፣ ፣ መንግስት ወጪ ፕሮግራም ወዘተ. ማዘጋጀት

Þ    የልማት ፕሮጀክቶች ፣የግንባታ ፕሮጀክቶች፣ አዘገጃጀት ፣የብቃት ግመገማ እና የክትትልና ግመገማ ማኑዋሎች ማዘጋጀት

Þ    የፀደቀ ዓመታዊ ዕቅድና በጀት ሰነዶች ማዘጋጀት

Þ    የየሩብና ዓመታዊ የመደበኛ ስራዎችና የመንግሥት የግንባታ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ክትትልና ግምገማ ሪፖርት ማጠቃለል

Þ    የመንግስት ካፒታል ፕሮጀክቶች አፈፃፀምን በየሩብ ዓመቱ በመስክ ክትትል ማድረግና ግብረ መልስ መስጠት

Þ    የግማሽና የማጠቃለያ የመንግሥት ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ግመገማ ማካሄድና ሪፖርት ማቅረብ

Þ    በአፈፃፀም ሪፖርት ላይ የተመሠረተ ግብረ መልስ መስጠት

Þ    የልማት ፕሮጀክቶች የብቃት ግመገማ ማካሄድ

Þ    የመያድ የግንባታ ፕሮጀክቶች የየሩብ ዓመት ሪፖርት ማሰባሰብ

Þ    ወቅታዊና የተደራጀ በመንግስትና በመያድ የሚከናወኑ የግንባታ ፕሮፋይል መረጃ ማጠናቀርና ተደራሽ ማድረግ

Þ    የተገልጋዮች ፍላጐት መሰረት ያደረገ የክልሉን የኮንስትራክሽን ኢንዲስትሪ ገጽታ የሚያመላክት መረጃ መሰብሰብ፣ ማጥራት፣ማደራጀትና መተንተን፣

Þ    የግንባታውን ዘርፍ የሚያመለክቱ መረጃዎችን በማጥራት ማሳተምና ማሰራጨት