መሰረታዊ እሴቶች /Values & Operational Philosophies/
F የመንግስት ፖሊሲና ስትራቴጂ የዕቅዶቻችን መርሆዎች ናቸው፣
F የሰው ኃይል ካሉን ሀብቶች ሁሉ ትልቁ ሀብታችን ነው፡፡
F ሥራዎቻችን የጋራ አመለካከትና ግንዛቤ ከመፍጠር ይጀምራል፡፡
F የአገልግሎታችንን ተጠቃሚዎች እናከብራቸዋለን ደመወዛችንንም የሚከፍሉን እነርሱ ናቸው፡፡
F ቅሬታ አቅራቢዎች መካሪዎቻችን ናቸው፡፡
F የሥነምግባር መርሆችን ሀብቶች እናደርጋቸዋለን፡፡
F ግንባታዎቸ በጥራት እንዲጠናቀቁና ወጪ ቆጣቢ እንዲሆኑ የበኩላችንን አስተዋፅኦ እናደርጋለን፣
F ሥራ ተቋራጮችና ሌሎች ተገልጋዮች የልማት አጋሮቻችን ናቸው፣
F በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ለውጥ እናመጣለን፣
F የግንባታ መዘግየት ልማት ማዘግየት ነው፣
F የሀገራችን የግንባታ ህጎችና ኮዶች እንዲተገበሩ እናደርጋለን፣