የውስጥ ኦዲት ደጋፊ የሥራ ሂደት ዋና ዋና ተግባራት
· የፋይናንሻል ኦዲት ማድረግና ሪፖርት ማቅረብ
· የበጀት አስተዳደር ምርመራ
· በውስጥ ኦዲት ሪፖርት ላይ ለሚሰጠው አስተያየት ግብረ መልስ መስጠቱ መከታተል፡፡
· የተፈፃሚ ግዢ ኦዲት
· የንብረት ኦዲት
· የነዳጅ አጠቃቀም ምርመራ
· የአስተዳደር ሥራዎች
· የውስጥ ቁጥጥር ሥርዓት ኦዲት
· የሙያና ምክር አገልግሎት መስጠት
· የበጀት ዓመቱን የሣጥን ንብረት ከወጪ ቀሪ ቆጠራ ማድረግ፡፡
· የክንውን ሪፖርት ማቅረብ
· የሥራ ሂደቱን ዓመታዊ ዕቅድ ማከናወን