
April 11, 2025
ለከተሞች የምክር ቤት አባላት እና ለመዘጋጃ ቤት ሃላፊዎች የአቅም ግንባታ እና የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ
አዳማ፣ መጋቢት 25 ቀን 2017 ዓ/ም (ከመልሚ) በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በከተማ አመራር፣ ፋይናንስ አገልግሎት መሪ ስራ አስፈጻሚ አዘጋጅነት ለከተማ ምክር ቤት አባላት እና ለመዘጋጃ ቤት የሥራ ሃላፊዎች የአቅም ግንባታና ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ። በመድረኩ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የዘርፉ
[post-views]