May 15, 2025

በመሬትና ካዳስተር ዙሪያ እንደ ሀገር ወጥና ተናባቢ የአሠራር ስርዓትን ለመዘርጋት የሚያስችል የልምድ ልውውጥ መድረክ ተካሄደ

አዳማ፣ ግንቦት 05/2017 ዓ.ም፣ (ከመልሚ) በከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር የመሬትና ካዳስተር መሪ ሥራ አስፈጻሚ በተያዘው በጀት ዓመት በመሬትና ካዳስተር ስራዎች ላይ የተሻለ አፈጻጸም ያላቸውን ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በመምረጥ ለሌሎች ክልሎች፣ ከተማ አስተዳደሮችና ለተመረጡ ከተሞች እንደ ሀገር ወጥና ተናባቢ የአሠራር ስርዓትን

[post-views]
1 2 3 4 8