በጌዴኦ ዞን የተጀመሩ የመሠረተ ልማት ስራዎች ተጠናቀው ለአገልግሎት እንዲበቁ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋልየከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ አቶ የትምጌታ አስራት
(የካቲት 09/2017 ዓ.ም ) የዲላ ከተማ መንግሥት ኮሙኒኬሽን በጌዴኦ ዞን የተጀመሩ የመሠረተ ልማት ስራዎች ተጠናቀው ለአገልግሎት እንዲበቁ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የኢፌዴሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ አቶ የትምጌታ አስራት ገልጸዋል ። በሚኒስትር ደኤታው አቶ የትምጌታ አስራት የተመራው የሱፐርቪዥን
[post-views]