ሀገራችን ኢትዮጵያ የምታዘጋጀውን 20ኛው አህጉራዊ ኮንፈረንስ የተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ በዛሬው ዕለት ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 5/2017 ዓ.ም (ከመልሚ) በአዲስ አበባ ከተማ ከግንቦት 11-15/2017 ዓ.ም የሚካሄደውን 20ኛው አህጉር አቀፍ ኮንፈረንስ የተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ በከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር፣ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር እና በዓለም ስራ ድርጅት በጋራ ተሰጠ፡፡ በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር፣
[post-views]