የከተማና መሠረተልማት ዘርፍ ግዙፍ በጀት የሚንቀሳቀስበት በመሆኑ አመራሩ በላቀ ሥነምግባር መምራት እንደሚጠበቅበት ተገለፀ

(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 8/2017 ዓ.ም፣ አለም ገና) ለከተማና መሠረተ ልማት ዘርፍ አመራሮች "ሥነ-ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማት ተልዕኮ ስኬት!" በሚል መሪ ቃል ስልጠና እየተሰጠ ነው። በመድረኩ ዘርፉን ወክለው ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር መስፍን ነገዎ (ኢ/ር) የከተማና መሠረተልማት ዘርፍ በሀገር

[post-views]
1 6 7 8 9 10 12