August 13, 2025

“ፕሮጀክቶችን መጨረስ የዚህ መንግስት ልዩ መለያ ባህሪ ነው “ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ከመልሚ)የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የኮንስትራሽን እንዱስትሪ ዘርፍ ወደ አዲስ ከፍታ ለማሸጋገር በፈረንጆቹ ከ2025 እስከ 2050 ድረስ የሚተገበር የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ኢኒሼቲቭ ይፋ ማድረጊያ መረሃ-ግብር ዛሬ ተካሂዷል። ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በመረሃ-ግብሩ ላይ

[post-views]
1 2 3