July 14, 2025

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ስትሪንግ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ስራውን በይፋ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (ከመልሚ)በ2018 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ቁልፍ ችግር በአጭር ጊዜ በመፍታት አዎንታዊ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችል በከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር የተቋቋመና የኢንዱስትሪውን ተዋናዮች ያሳተፈ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ስትሪንግ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ስራውን በይፋ ጀመረ፡፡ እንደሚታወቀው

[post-views]
1 2 3 44