ጥቅምት 13, 2026

ክቡር የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጂ. ሙሀመድ አብድራህማን የሥራ ርክክብ አደረጉ፤

አዲስ አበባ ጥቅምት 2፣ 2019 ዓ.ም(ከመልሚ) በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) የኢፌዲሪ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ክቡር ኢንጂ.ሙሀመድ አብድራህማን ከክብርት ጫልቱ ሳኒ ጋር የሥራ ርክክብ አደረጉ፡፡ ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በርክክቡ ወቅት እስካሁን ስለ ተከናወኑ ሥራዎች

[post-views]
1 2 3 … 216