ሰኔ 15, 2026
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ
አዳማ፣ ግንቦት 28 ቀን 2018 ዓ/ም (ከመልሚ) በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ በተለያየ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ለህንጻ ስራ ተቋራጮች፣ ለሙያ ማህበራትና ለአማካሪዎች ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ። የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ ለዘርፉ ተዋናዮች የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት በእቅድ
[post-views]