ነሐሴ 17, 2026

የመንግስት የኤሌክቶሮኒክስ ግዥ አፈጻጸምን አስመልክቶ ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና ለተጠሪ ተቋማት አመራሮች በቀረበ የመነሻ ዳሰሳ ጥናት ዙሪያ የውይይት መድረክ ተካሄደ 

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23 ቀን፣ 2018 ዓ.ም (ከ.መ.ል.ሚ) የመንግስት የኤሌክቶሮኒክስ ግዥ አፈጻጸምን አስመልክቶ ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና ለተጠሪ ተቋማት ለግዥና ለፋይናንስ አመራሮች በቀረበ የመነሻ ዳሰሳ ጥናት ዙሪያ የውይይት መድረክ ተካሄዷል፡፡ በገንዘብ ሚኒስቴርና በተባበሩት መንግስታት ፕሮጀክት አገልግሎት ጽ/ቤት (UNOPS) የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱን 

[post-views]
1 3 4 5 6 7 201