የከተሞች የፋይናንስ አመራር ስርዓትና ሀብት መረጃ ዴስክ

Urban Finance Management System and Resources Desk

የከተሞች የፋይናንስ አመራር ስርዓትና ሀብት

የሥራ መደቡ ተግባራትና ኃላፊነት

  1. የከተሞች የፋይናንስ አመራር እና የገቢ ማሳደጊያ ሥርዓት ማሻሻያ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች እንዲቀረጹ፤ የህግ ማዕቀፎችና የማስፈጸሚያ ማኑዋሎች እንዲዘጋጁ ማድረግ፤
  • የከተሞች የፋይናንስ አመራር ሥርዓት /የበጀት አስተዳደር፤ የሂሳብ አያያዝና የኦዲት/ ማሻሻያ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች እንዲቀረጹ ያደርጋል፡፡
  • የከተሞች የፋይናንስ አመራር እና የገቢ ማሳደጊያ የማሻሻያ ሥርዓት እና የሀብት መረጃ /የገቢ፣ የሰው ሃይል፣ የአሴቶች፣ ወዘተ/ ምዝገባ ለማዘመን ፈንድ ማፈላለጊያ ፕሮጀክቶች እንዲቀረጹ ያደርጋል፡፡
  • ከሀገራዊ ፖሊሲዎችና ከሌሎች ሀገራት ልምድ በመነሳት ለከተሞች የተሻሻለ የገቢ አሰባሰብ ስርዓት እንዲቀረጽ ያደርጋል፡፡
  • የከተሞች ገቢ ስርዓቱን ለማስተግበር የሚያስችል የህግ ማእቀፍ እንዲዘጋጅ ያደርጋል፡፡
  • የፖሊሲዎች፣ የስትራቴጂዎችና የህግ ማዕቀፎች ማስፈፀሚያ ማኑዋሎች እንዲዘጋጁ ያደርጋል፡፡
  • የከተሞች የፋይናንስ አመራር ማሻሻያ እና የገቢ ማሳደግ ሥርዓቶች፣ በከተሞች ገቢ ማሳደግ ዙሪያ ያሉትን የአቅም ክፍተቶችን በመለየት ሥልጠናዎችን እንዲሰጡ ድጋፍ ያደርጋል፡፡
  1. የአሰራር ሥርዓቶች እንዲዘረጉና እንዲሻሻሉ ማድረግ፤
  • ዘመናዊ የከተሞች የፋይናንስ አመራር ስርዓት /የበጀት፣ የሀብት አስተዳደር፤ የሂሳብ አያያዝ፤ የኦዲት/ እንዲዘረጋ ያደርጋል፡፡
  • ለከተሞች የሚሰጥ የመንግስት ፋይናንስ ትራንስፈርና ድጋፍ መርሕ ያለው፤ ጠባቂነትን የማያስከትልና ተገማችነት እንዲኖረው (value for money) ሥርአት እንዲዘረጋ ያደርጋል፡፡
  • የከተሞችን የመበደር አቅም ደረጃ (Credit Worthiness Capacity) የመለየት፤ አቅም የመገንባትና ዕውቅና የመስጠት ሥርዓት እንዲዘረጋ ያደርጋል፤ ይከታተላል፤ ይደግፋል፡፡
  1. የከተሞች የፋይናንስ አመራር እና የገቢ ማሳደጊያ ሥርዓት ማሻሻያ ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎች፣ የህግ ማዕቀፎችና የማስፈጸሚያ ማኑዋሎች እንዲተገበሩ ማድረግ፤
  • የተቀረጹ የከተሞች የፋይናንስ አመራር ሥርዓት /የበጀት አስተዳደር፤ የሂሳብ አያያዝና የኦዲት/ ማሻሻያ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች፣ የማስፈጸሚያ ማኑዋሎችና የአሰራር ሥርዓቶች ትግበራንና ውጤታማነታቸውን ይከታተላል፤ ይደግፋል፡፡
  • የከተሞች የፋይናንስ አመራር ማሻሻያ እና የገቢ ማሳደግ ሥርዓቶች፣ በከተሞች ገቢ ማሳደግ ዙሪያ ያሉትን የአቅም ክፍተቶችን በመለየት ሥልጠናዎችን እንዲሰጡ ያስተባብራል፣ ይመራል፡፡
  • የከተማ ሀብት መረጃ /የገቢ፣ የሰው ሃይል፣ የአሴቶች፣ ወዘተ/ ምዝገባ ለማዘመን ፈንድ ለማፈላለ በሚቀረጹ ፕሮጀክቶች መሠረት ከተለያዩ ምንጮች ፈንድ እንዲፈለግ ያድርጋል፤ ይከታተላል፤ ይደግፋል፡፡
  • ባለድርሻዎችን ባለቤት በማድረግ የሚቀረጸው የገቢ ስርዓት እና ማስተግበሪያ የህግ ማእቀፍ እንዲተገበር ያደርጋል፡፡
  • በፋይናንስና ሀብት አስተዳደር፣ በገቢ ማሳደግና የከተማ ሀብት መረጃ አደረጃጀት ላይ መሰረታዊ ለወጥ እንዲመጣ የሪፎርም ሰራን ይከታተላል፤ ይደግፋል፡፡
  • የከተሞች የሀብት መረጃ /የበጀት፣ ገቢና ወጭ፣ የሰው ሀብት፣ አሴቶች… ወዘተ/ መረጃ አደረጃጀት ይደግፋል፤ ዓመታዊ ለውጡን /trend/ ይከታተላል፡፡
  1. የተለያዩ ጥናቶችን ድጋፍ ማድረግ፤
  • የከተማ ፋይናንስ አመራር ማሻሻያ እና የከተማ ሀብት መረጃ በተመለከተ የፖሊሲ፣ የስትራቴጂና የህግ ማዕቀፎች የአፈጻጸም ግምገማ ጥናትና ምርምሮችን ይከታተላል፤ ይደግፋል፡፡
  • አዳዲስ የከተማ ገቢ ምንጭ ሊሆኑ የሚችሉ የገቢ አይነቶችን እንዲጠኑ ያደርጋል፤ ይከታተላል፤ ይደግፋል፡፡
  • የመበደር ብቃት /credit worthiness/ የሚያሳድግ የልማት ፋይናንስ ማጠናከሪያ ሥርዓት እንዲጠና ያደርጋል፤ በሚመለከተው አካል እንዲጸድቅ ያደርጋል፤ እንዲተገበር በማድረግ ይከታተላል፡፡
  • በአገልግሎት ላይ ያለውን የገቢ አይነት፤ የገቢ አቅም፤ አሰባሰብና አጠቃቀም የዳሰሳ ጥናት እንዲካሄድ ያደርጋል፤ ይከታተላል፤ ይደግፋል፡፡
  • በስራ ላይ ያለው የከተሞች ገቢ አሰባሰብ ሥርዓት ያለበንት ችግር በማጥናት እና በተገቢው ደረጃ ገቢ እንዲሰበሰብና እንዲያድግ ለማድረግ የሚረዳ የስርዓት ማሻሻያ የጥናት ውጤት እንዲቀርብ ያድርጋል፤ ይከታተላል፤ ይደግፋል፡፡
  • በፋይናንስ አመራር እና ገቢ ማሻሻል ሥርዓት የተሻሉ ተሞክሮዎች እንዲለዩ፣ እንዲቀመሩና እንዲሰፉ ይደግፋል፤ ክትትል ያደርጋል፡፡

 

  • Urban Finance Management System and Resources Desk major responsibilities

     

    1.                Prepare policies, strategies and regulation to enhance cities financial management and improve revenue

    §  Supports cities to manage properly their municipal finances by establishing a modernize financial management system

    §  Supports cities to establish a modernize system so that their municipal revenue increases over time,

    §  To benchmark/scale up best practices on municipal revenue collection system from our country policies and other countries

    §  Prepare laws, manuals and regulation to enforce municipal revenue collection

    §  Give training to regions and cities to improve cities financial management and municipal revenue collection.

    2.                 Establish and improve performance systems

    §  Establish a system to manage properly cities budget, resources, accounting and auditing

    §  Supports cities to recognize and manage their resources and help them to establish a modernize resources registration and management system

    §  To establish a system by which a city Credit Worthiness Capacity status can be identified.

    3.                 Assist the implementation of policies, strategies and regulation that enhance cities financial management and improve revenue

    §  Assist and monitor the establish and implementation of  policies, strategies and regulations; system to manage properly cities budget, resources, accounting and auditing;

    §  Assist, support and monitor the establish and implementation of  a system to manage properly cities budget, resources, accounting and auditing;

    §  By assessing gaps give training to regions and cities to improve cities financial management and municipal revenue collection;

    §  By involving stakeholders support implementation of revenue system and operation laws;

    §  Supports and monitor reforms so that the municipal revenue structure enhance cities financial management system, cities municipal revenue collection and cities to manage their resources

    §  Support cities resources information (budget, revenue and expenditure, assets … etc.) consolidation and monitor their trends.

    4.      Assist in different studies

    §  Support, monitor and assist studies on new municipal revenues sources;

    §  Support the study of a financial development strengthening system that enhance credit worthiness of a city;

    §  Make assessment studies on system, services type, capacity and use of  municipal revenue;

    §  Identifying the current problems on cities revenue collection system and study an improvement system that boost their revenue collection

    §  Support and monitor the identification and transfer of best practices on financial management and revenue enhancement systems.