ጥቅምት 13, 2026
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ለከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ ሾመዋል፦
በዚህ መሠረት ፦
👉ክቡር ዶ/ር አብዱልፈታህ ሺህ ቢሂ
👉ክቡር አቶ ኢዮብ መሳፍንት
የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ቤተሰብ መልካም የስራና የፍሬያማነት ዘመን እንዲሆንላችሁ ይመኛል