የካቲት 20, 2026
የኢትዮጵያ የማኑፋክቸሪንግ እና የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ የትስስር ፎረም የዕቀድ አፈጻጸም ግምገማ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተካሄደ
አዳማ፣ የካቲት12፣ 2018 ዓ.ም (ከ.መ.ል.ሚ) ኢትዮጵያ የማኑፋክቸሪንግ እና የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ የትስስር ፎረም የዕቀድ አፈጻጸም ግምገማ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተካሄዷል፡፡ ፎረሙን ከመንግሰታዊ ተቋማት በዋናነት የሚመሩት ትምህርት ሚኒስቴር፣ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና ከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ናቸው። የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ የምርምር ተቋማት፣
[post-views]