ግንቦት 20, 2026
የከተማና መሠረተ ልማት ዘርፍ የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም የዝግጅት ምዕራፍ የ10 ወራት አፈጻጸም ተገመገመ
አለም ገና፣ ግንቦት 11/2018 ዓ.ም (ከመልሚ) የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት በሁለተኛው ዙር የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ተግባራዊ እንዲያደርጉ ተመርጠው ከሐምሌ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ሪፎርሙን ወደ ትግበራ ለማስገባት ባለፉት 10 ወራት በርካታ ተግባራት ስያከናወኑ ቆይተዋል። ሪፎርሙ ውጤታማ፣ ምላሽ
[post-views]