ህዳር 25, 2026
ክቡር ሚኒስትሩ የጃፓን የልዑካን ቡድን ዓባላትን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15/2019 ዓ.ም፣ (ከመልሚ)የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር፣ ክቡር መሀመድ አብዱራህማን (ኢ/ር) ከዘጠኝ ኩባንያዎች የተውጣጡ የጃፓን የልዑካን ቡድን ዓባላትን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ የልዑካን ቡድን ዓባላቱ፣ የጃፓን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ስላለው ምቹ የኢንቨስትመንት ከባቢ ለማወቅና የቅድመ-ኢንቨስትመንት ጉብኝት ለማድረግ የመጡ መሆናቸውን
[post-views]