ታህሳስ 12, 2025

አስረኛውን የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም አስመልክቶ የምስጋናና የዕውቅና መርሃ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24 ቀን፣ 2018 ዓ.ም (ከ.መ.ል.ሚ) አስረኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም በስኬት መጠናቀቁን አሰመልክቶ የምስጋናና የዕውቅና መርሃ-ግብር በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ተካሄዷል፡፡ የምስጋናና የዕውቅና መረሀ ግብሩ በተለያዬ ደረጃ ለፎረሙ መሳካት የራሳቸውን ድርሻ ላበረከቱ ተቋማትና ግለሰቦች ነው የተሰጠው። የክልሉ

[post-views]
1 2 3 4 5 11