
October 21, 2025
የብሔራዊ ጥቅም እና ጂኦስትራቴጂካል እንዲሁም ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ
አድስ አበባ ጥቅምት 07፣ 2018 ዓ.ም (ከመልሚ) የከተመና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አመራር እና ሰራተኞች የብሔራዊ ጥቅም እና ጂኦስትራቴጂካል ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ። ለውይይት በቀረበው ሰነድ የብሔራዊ ጥቅም ምንነት፣ የኢኮኖሚ ብልፅግና፣ ፖለቲካዊ አቅምና ተፅዕኖ ፈጣሪነት፣ የህዝቦች ማህበራዊ ልማት ማህበራዊ
[post-views]