October 15, 2025
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህንጻ ግንባታለተገልጋዮች ቀልጣፋና ዉጤታማ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል አላማን ታሳቢ በማድረግ ጥር 19 ቀን 2017 ዓ.ም የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት፣ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትርና ሚኒስትር ዴኤታ፣ የዳኞች ተወካዮች እና የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት የግንባታ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር መካሄዱ ይታወቃል ፡፡
በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግስት ህንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት እና በይርጋለም ኮንስትራክሽን በተደረገው የውል ስምምነት መሠረት ላለፉት ወራት በተከናወነው ስራ አብዛኛውን ግንባታ በማጠናቀቅ የፈደራል ፍርድ ቤቶችና መደበኛ የችሎት ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ጥቅምት 1 ቀን 2018 ዓ.ም በድምቀት ከፍተኛ
[post-views]