April 11, 2025

ለከተሞች የምክር ቤት አባላት እና ለመዘጋጃ ቤት ሃላፊዎች የአቅም ግንባታ  እና የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ

አዳማ፣ መጋቢት 25 ቀን 2017 ዓ/ም (ከመልሚ) በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በከተማ አመራር፣ ፋይናንስ አገልግሎት መሪ ስራ አስፈጻሚ አዘጋጅነት ለከተማ ምክር ቤት አባላት እና  ለመዘጋጃ ቤት የሥራ  ሃላፊዎች የአቅም ግንባታና ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ። በመድረኩ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የዘርፉ

[post-views]
1 103 104 105 106 107 121