
October 20, 2024
በመሬትና ካዳስተር ዘርፍ ባሉ የህግ ማዕቀፎችና የአሰራር ስርዓቶች ላይ ስልጠና እየተሰጠ ነው
በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የመሬትና ካዳስተር መሪ ስራ አስፈፃሚ ከማእከላዊ ኢትዮጲያ፣ ከኦሮምያ፣ ከደቡብ አትዮጲያ እና ከሲዳማ ክልሎች ለተወጣጡ አመራሮች እና ባለሙያዎች በመሬትና ካዳስተር ዘርፍ ባሉ የህግ ማዕቀፎችና የአሰራር ስርዓቶች ላይ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። የስልጠናውን መድረክ በንግግር ያስጀመሩት የሲዳማ ክልል
[post-views]