
October 20, 2024
ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ ደማቅ አሸኛኘት ተደረገላቸው
ቀደም ሲል በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የመሠረተ-ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ የነበሩትና በቅርቡ በም/ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ሆነው የተሸሙት ክቡር ወንድሙ ሴታ (ኢንጂነር) በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር እና በተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም በሚኒስቴር መ/ቤቱ የስራ
[post-views]